“የአማራ ሴቶች ማኅበር” ማለት በክልሉ የሚኖሩ ከክልል ውጭ የሚገኙ የክልሉ ተወላጅ ሴቶች ዕድሜያቸው ለመደራጀት የደረሱ በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ የጋራ ፍላጎትና ዓላማ ባላቸው ሴቶች የተመሠረተ፣ ከማንኛውም ፖለቲካዊ ወገንተኝነት ነፃ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ የበጎ አድራጎትና የፆታ ማኅበር ነው፤

የአማራ ሴቶች ማህበር

ተልዕኮ

  • የተጠናከረ እና ሁሉንም የክልሉ ሴቶች አባል የሆኑበት ማህበር በመገንባት፤የሴቶች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና የመልካም አስተዳደር ችግር ተፈትተው፤ ሴቶች ከፆታዊ ትንኮሳና ጥቃት ነፃ እንዲሆኑ፤ ማህበረሰቡን በማንቃትና በማደራጀት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የስርዓተ ፆታ እኩልነት እንዲረጋገጥ መስራት፡፡

  ራዕይ

  • በ2030 የሴቶችን ሁለንተናዊ መብት የሚያከብር ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት
  • መርሆዎች

    የአማራ ሴቶች ማኅበር መርሆዎች የሚከተሉት ናቸው፦

    • በጎ ፈቃደኝነት፤
      •  አርአያነት፤
      • ፍትሓዊ ተጠቃሚነት፤
      • የሕግ የበላይነት፤
      • ዴሞክራሲያዊነት፤
      • ህዝባዊነት፤
      • አጋርነት፤

     

     እሴቶች

    የማኅበሩ እሴቶች ከዚህ የሚከተሉት ይሆናሉ፦

    • ለአባላት የላቀ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መትጋት፤
    • ግልጽነት፤
    • ተጠያቂነት፤
    • አሳታፊነት እና ውጤታማነት፤
    • ከመንግሥት መርሆዎች ጋር የተጣጣመ አሠራርን መከተል።

Description of Amhara Women’s Association

The Amhara Women’s Association (AWA) was founded as a non-profit, non-partisan, nongovernmental, and volunteer based civic organization in May 1998 by using the right of organizing. AWA’s constituent members are women at different social strata of the region and Amhara women out of the region, in other parts of the country.

VISION

To see a society that respects the universal rights of women and girls. is created by the year 2023.

MISSION

By creating a strong association in which all women of the region are members we work towards resolving women’s social, economic, political and good governance problems whereby women rights are respected and become free from sexual harassment via educating and organizing the society as well as strengthening coordinated approaches to work.

VALUES AND PRINCIPLES

  • Gender Equity and Equality
  • Integrity, transparency, Empowerment, Fairness
  • Democracy and Accountability
  • Compliance with Government requirements, and partnership
  • Respect to Community and Stakeholder
  • Volunteerism and Participatory

 OBJECTIVES

The amhara women association shall have the following objectives

  • To straggle that woman’s political, economic, social rights that are protected by our country’s constitution, other promulgation and international convention are respected.
  • To ensure the members of the association and women of the region comprehensively participate and cherish benefits thereof.

STRATEGY

  • Community / Beneficiary based
  • Participatory
  • Partnership
  • Harmonization/Synergism
Scroll to Top