የአማራ ሴቶች ማህበር በፊስቱላ ለተጎዱ እናቶች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ።

የአማራ ሴቶች ማህበር በፊስቱላ ለተጎዱ እናቶች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ።

ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ (UNFPA )ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለ16 ሴቶች ለእያንዳንዳቸው 10,475 (አሰር ሽህ አራት መቶ ሰባ አምስት ብር) በድምሩ 168,600 ብር ድጋፋ አድርጓል።

ድጋፋ እናቶች ከህመማቸው አገግመው ሲወጡ ለትራንስፖርትና ከህብረተሰቡ ጋር ሲቀላቀሉ ለተለያዩ የስራ አገልግሎት እንዲያውሉት ያለመ ድጋፍ ነው።

ተጎጅዎች ማህበሩ ከጎናቸው በመሆኑ መደሰታቸውንና የሴቶች አጋርነትን ያሳየበት ተግባር እንደሆነ ተናግረዋል ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top