ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡፡
ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡: የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ሁሉአየሽ አወቀና የማህበሩ ሰራተኞች […]
ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡: የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ሁሉአየሽ አወቀና የማህበሩ ሰራተኞች […]
የአማራ ሴቶች ማህበር ከHelvetas Ethiopia ጋር በመተባበር ለተመረጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በአሳታፊ እቅድ ዙሪያ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራቱን አሳዎቀ፡፡ የአማራ ሴቶች
የአማራ ሴቶች ማህበር በ4ኛው ዙር 5.9 ሚሊዮን ብር ለኤች አይቪ ኤዲስ ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች ከወለድ ነፃ ተዘዋዋሪ ብድር ማሰራጨቱን አሳወቀ፡፡ማህበሩ
የአማራ ሴቶቾ ማህበር 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ/UNFPA/ ጋር በመተባበር በ5 ዞኖች ፆታን መሰረት
ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ አማራ ሴቶች ማህበር ላይ በነበረው ቆይታ በተቋሙ የውስጥ አሰራር ላይ የዳሰሳ ጥናት አደረገ። የአማራ ሴቶች ማህበር ከፕላን
ለሚዲያ ባለሙያወች ስልጠና ተሰጠ። የአማራ ሴቶች ማህበር ከተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ /UNFPA/ ጋር በመተባበር ለጋዜጠኞች ለህዝብ ግንኙነትና ኮምንኬሽን ባለሙያዎች
የአማራ ሴቶች ማህበር በፊስቱላ ለተጎዱ እናቶች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ። ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ (UNFPA )ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለ16