Uncategorized
የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማት ተበረከተ።
የአማራ ሴቶች ማህበር የምዕራብ አማራ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች ጋር የ2016ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማዊ ውይይትና የ2017ዓ.ም እቅድ ትውዉቅ መስከረም 20/2017ዓ.ም
ሴቶች የሚደርስባቸውን ጉዳት ለመቀነስ ለሰላም እንደሚሠራ የአማራ ሴቶች ማኅበር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበር ከዞን ቅርንጫፎቹ ጋር የ2016 በጀት ዓመት ሥራዎቹን ገምግሞ የ2017 በጀት ዓመት
በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ችግሮች ወቅት ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በመከላከልና ምላሽ በመስጠት ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው።ወ/ሮ ዳር እስከዳር ጌቴ
ጷግሜ 1/2016ዓ.ም የአማራ ሴቶች ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ዳርእስከዳር ጌቴ ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ /UNFPA/ ጋር በመተባበር በሚተገብረው ፕሮጀክት
የአማራ ሴቶች ማህበር በደባርቅ ከተማ ያስገነባው የሴቶች ምቹ ማረፊያ ህንፃ ስራ ጀመረ።
ማህበሩ ከUNFPA ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሁለት ዞኖችና በሶስት ከተማ አስተዳደሮች በሰ/ጎንደር ደባርቅ፣ በደ/ጎንደር ነፋስ መውጫ እንዲሁም በደብረብርሀን፣ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች ለፆታዊ
የስነ-ልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ አሰጣጥ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠ።
የስነ-ልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ አሰጣጥ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠየአማራ ሴቶች ማህበር ከተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ/UNFPA/ ጋር በመተባበር በጦርነት ወቅት የሚከሰቱ የሰብአዊ
ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡፡
ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡: የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ሁሉአየሽ አወቀና የማህበሩ ሰራተኞች
የአማራ ሴቶች ማህበር ከHelvetas Ethiopia ጋር በመተባበር ለተመረጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በአሳታፊ እቅድ ዙሪያ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራቱን አሳዎቀ፡፡
የአማራ ሴቶች ማህበር ከHelvetas Ethiopia ጋር በመተባበር ለተመረጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በአሳታፊ እቅድ ዙሪያ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራቱን አሳዎቀ፡፡ የአማራ ሴቶች
የአማራ ሴቶች ማህበር በ4ኛው ዙር 5.9 ሚሊዮን ብር ለኤች አይቪ ኤዲስ ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች ከወለድ ነፃ ተዘዋዋሪ ብድር ማሰራጨቱን አሳወቀ፡፡
የአማራ ሴቶች ማህበር በ4ኛው ዙር 5.9 ሚሊዮን ብር ለኤች አይቪ ኤዲስ ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች ከወለድ ነፃ ተዘዋዋሪ ብድር ማሰራጨቱን አሳወቀ፡፡ማህበሩ
የአማራ ሴቶቾ ማህበር 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
የአማራ ሴቶቾ ማህበር 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ/UNFPA/ ጋር በመተባበር በ5 ዞኖች ፆታን መሰረት