የ333,991$ ፕሮጀክት ይፋዊ ስምምነት ተደረገ።
የ333,991$ ፕሮጀክት ይፋዊ ስምምነት ተደረገ። የአማራ ሴቶች ማህበር ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት/UNICEF/ ጋር በመተባበር ስርአተ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት […]
የ333,991$ ፕሮጀክት ይፋዊ ስምምነት ተደረገ። የአማራ ሴቶች ማህበር ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት/UNICEF/ ጋር በመተባበር ስርአተ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት […]
የአማራ ሴቶች ማህበር የምዕራብ አማራ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች ጋር የ2016ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማዊ ውይይትና የ2017ዓ.ም እቅድ ትውዉቅ መስከረም 20/2017ዓ.ም
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበር ከዞን ቅርንጫፎቹ ጋር የ2016 በጀት ዓመት ሥራዎቹን ገምግሞ የ2017 በጀት ዓመት
ጷግሜ 1/2016ዓ.ም የአማራ ሴቶች ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ዳርእስከዳር ጌቴ ማህበሩ ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ፈንድ /UNFPA/ ጋር በመተባበር በሚተገብረው ፕሮጀክት
ማህበሩ ከUNFPA ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሁለት ዞኖችና በሶስት ከተማ አስተዳደሮች በሰ/ጎንደር ደባርቅ፣ በደ/ጎንደር ነፋስ መውጫ እንዲሁም በደብረብርሀን፣ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች ለፆታዊ
የስነ-ልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ አሰጣጥ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠየአማራ ሴቶች ማህበር ከተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ/UNFPA/ ጋር በመተባበር በጦርነት ወቅት የሚከሰቱ የሰብአዊ
ጥቃት ለደሰረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ማረፊያ አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ የስራ ጉብኝት ተደረገ፡: የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ሁሉአየሽ አወቀና የማህበሩ ሰራተኞች
የአማራ ሴቶች ማህበር ከHelvetas Ethiopia ጋር በመተባበር ለተመረጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በአሳታፊ እቅድ ዙሪያ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራቱን አሳዎቀ፡፡ የአማራ ሴቶች
የአማራ ሴቶች ማህበር በ4ኛው ዙር 5.9 ሚሊዮን ብር ለኤች አይቪ ኤዲስ ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች ከወለድ ነፃ ተዘዋዋሪ ብድር ማሰራጨቱን አሳወቀ፡፡ማህበሩ